am_tq/2ki/10/34.md

273 B

ስለ ኢዩ የተጻፈው የቀረው ነገር የሚገኘው የት ነው?

ስለ ኢዩ የተጻፈው የቀረው ነገር ሁሉ፣ እርሱ ያደረገውና ሥልጣኑ ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ውስጥ ይገኛል፡፡