am_tq/2ki/10/18.md

225 B

የበአልን አገልጋዮችና አምላኪዎችን ሁሉ ኢዩ የሰበሰበው ለምንድነው?

በማታለል ከሰበሰባቸው በኃላ በአልን የሚያመልኩትን ሁሉ ገደለ፡፡