am_tq/2ki/10/10.md

632 B

ስለ አክዓብ ቤተ ሰብ ከተነገረው የያህዌ ቃል አንዲቱ እንኳ ምድር ላይ እንደማትወድቅ ኢዩ የተናገረው ለምንድነው?

ስለ አክዓብ ቤተ ሰብ ከተነገረው የያህዌ ቃል አንዲቱ እንኳ ምድር ላይ እንደ ማትወድቅ ኢዩ የተናገረው በባርያው በኤልያስ በኩል የተነገረው የያህዌ ቃል በሙሉ በመፈጸሙ ነው፡፡

ኢዩ አግኝቶ የገደላቸው የአካዝያስ ወንድሞች ስንት ነበሩ?

አርባ ሁለቱን አግኝቶ ገድሏቸዋል፡፡