am_tq/2ki/09/30.md

252 B

ኢዩ ወደ ኢይዝራኤል ሲመጣ ምን ሆነ?

ኢዩ ወደ ኢይዝራኤል ሲመጣ ኤልዛቤል ያንን ሰማች፤ ዐይኗን ተኳኩላ፣ ጠጉሯንም አሰማምራ በመስኮት ትመለከት ነበር፡፡