am_tq/2ki/09/25.md

230 B

በያህዌ ቃል የተነገሩት እንዲፈጸሙ ያደረገ ነገር ምንድነው?

ኢዮራምን አንሥተው እርሻ ውስጥ መጣላቸው የያህዌ ቃል እንዲፈጸም አድርጓል፡፡