am_tq/2ki/09/23.md

362 B

ኢዩ ቀስቱን በማስፈንጠር ኢዮራምንም በትከሻውና ትከሻው መካከል ሲወጋው ምን ሆነ?

ኢዩ ቀስቱን በማስፈንጠር ኢዮራምን በትከሻውና ትከሻው መካከል ሲወጋው፣ ፍላጻው ዘልቆ ልቡን ስለ ወጋው ሰረገላው ውስጥ ዘፍ ብሎ ወደቀ፡፡