am_tq/2ki/09/19.md

485 B

ቅጥር ጠባቂው መልእክተኛው፣ ምን ሲያደርግ ነበር ያየው?

ቅጥር ጠባቂው መልእክተኛው ከኢዩ ጋር በፈረስ ሲመጣ አየ፡፡

የእስራኤል ንጉሥ ኢዮራም ኢዩን ለመገናኘት የሄደው እንዴት ነበር?

የእስራኤል ንጉሥ ኢዮራምና የይሁዳ ንጉሥ አካዝያስ ኢዩን ለመገናኘት የሄዱት በየሰረገሎቻቸው ሆነው ነበር፡፡