am_tq/2ki/09/14.md

250 B

ንጉሥ ኢዮራም ወደ ኢይዝራኤል ተመልሶ የሄደው ለምንድነው?

ንጉሥ ኢዮራም ወደ ኢይዝራኤል ተመልሶ የሄደው ሶርያውያን ካደረሱበት ቁስል ለማገገም ነው፡፡