am_tq/2ki/08/28.md

282 B

ሶርያውያን በሬማት ዘገለዓድ ከቆሰሉት በኃላ ንጉሥ ኢዮራም ከቁስሉ ለማገገም የተመለሰው ወዴት ነበር?

ከቁስሉ ለማገገም ንጉሥ ኢዮራም የተመለሰው ወደ ኢይዝራኤል ነበር፡፡