am_tq/2ki/08/25.md

294 B

አካዝያስ በያህዌ ፊት ክፉ የሆነ ነገር ያደረገው ለምን ነበር?

አካዝያስ በያህዌ ፊት ክፉ የሆነ ነገር ያደረገው አካዝያስ ከአክዓብ ቤተ ሰብ ጋር በጋብቻ የተሳሰረ ስለ ነበር ነው፡፡