am_tq/2ki/08/10.md

240 B

የእግዚአብሔር ሰው ያለቀሰው ለምን ነበር?

የእግዚአብሔር ሰው ያለቀሰው በእስራኤል ሕዝብ ላይ አዛሄል የሚያደርሰውን ክፉ ነገር ስላወቀ ነበር፡፡