am_tq/2ki/08/07.md

245 B

አዛሄል ለኤልሳዕ ለመስጠት ይዞ የሄደው ምንድነው?

አዛሄል በደማስቆ ያለውን ማንኛውም ስጦታ ዐይነት በአርባ ግመል ጭኖ ነበር ወደ ኤልሳዕ የሄደው፡፡