am_tq/2ki/08/03.md

199 B

ሴትዮዋ ወደ ንጉሡ የሄደችው ለምን ነበር?

ሴትዮዋ ወደ ንጉሡ የሄደችው ቤቷንና ርስቷን እንዲመልስላት ለመለመን ነበር፡፡