am_tq/2ki/08/01.md

753 B

ኤልሳዕ ልጇን ከሞት ያስነሣላት ሴት በፍልስጥኤም ምድር ሰባት ዓመት የኖረችው ለምን ነበር?

ኤልሳዕ ልጇን ያስነሣላት ሴት በፍልስጥኤም ምድር ሰባት ዓመት የኖረችው ያህዌ የራብ ዘመን እንደሚያመጣ ኤልሳዕ ተናግሮ ስለ ነበር ነው፡፡