am_tq/2ki/02/17.md

152 B

አምሳዎቹ ሰዎች ኤልያስን ምን ያህል ቀን ፈለጉት?

አምሳዎቹ ሰዎች ሦስት ቀን ሙሉ ፈለጉት፡፡