am_tq/2ki/01/13.md

225 B

ሦስተኛው የአምሳ አለቃ ወደ ኤልያስ የመጣው እንዴት ነበር?

ሦስተኛው የአምሳ አለቃ መጥቶ በኤልያስ ፊት በጉልበቱ ተንበርክኮ ለመነው፡፡