am_tq/2ki/01/03.md

251 B

አካዝያስ በእርግጥ የሚሞተው ለምንድነው?

አካዝያስ የአቃሮንን አምላክ ብዔል ዜቡልን እንዲጠይቁ መልእክተኞች ልኮ ነበር፤ ስለዚህ በእርግጥ ይሞታል፡፡