am_tq/2jn/01/09.md

761 B

ዮሐንስ ለአማኞች የሚነግራቸው ስለ ክርስቶስ እውነተኛ የሆነውን ትምህርት የማያመጣውን ማንንም ቢሆን ምን እንዲያደርጉ ነው?

ዮሐንስ ለአማኞች የሚነግራቸው ስለ ክርስቶስ እውነተኛ የሆነውን ትምህርት የማያመጣውን ማንንም ቢሆን እንዳይቀበሉ ነው

አንድ አማኝ ስለ ክርስቶስ እውነተኛ የሆነውን ትምህርት የማያመጣውን አንዱን ቢቀበል በደለኛ የሚሆነው በምንድነው?

አማኙ ስለ ክርስቶስ እውነተኛ የሆነውን ትምህርት ከማያመጣው ጋር በክፉ ሥራው በመተባበሩ በደለኛ ነው