am_tq/2co/11/32.md

796 B

ጳውሎስ የተጋፈጣቸው አደጋዎች ምንድናቸው?

ጳውሎስ፣ ‹‹ለአርባ ጅራፍ አንድ የቀረው›› አምስት ጊዜ በአይሁድ ተገርፏል፤ ሦስት ጊዜ በበትር ተደብድቦአል፡፡ አንድ ጊዜ በድንጋይ ተወግሮአል፡፡ ሦስት ጊዜ መርከብ ተሰብሮበታል፤ አንድ ሌሊትና ቀን ባሕር ላይ አድሮአል፡፡ ብዙ ጊዜ በጉዞ ተንከራትቶአል፤ ለወንዝ ሙላት አደጋ ለአሕዛብ አደጋ፣ ለገጠር አደጋ፣ ለከተማ አደጋ፣ ለባሕር አደጋ እንዲሁም ለሐሰተኞች ወንድሞች አደጋ ተጋልጦ ነበር፡፡ የደማስቆ ገዢ አደጋ ሊያደርስበትም ነበር፡፡