am_tq/2co/11/27.md

174 B

ጳውሎስ እንደሚለው እርሱን የሚስቆጨው ምንድነው?

እርሱን የሚያስቆጨው ሰውን በኀጢአት ማሰናከል ነው፡፡