am_tq/2co/11/14.md

395 B

በሚመኩባቸው ነገሮች ከጳውሎስና ከባልደረቦቹ ጋር እኩል ለመሆን የሚፈልጉትን ጳውሎስ እንዴት ነበር የገለጻቸው?

ሐሰተኛ ሐዋርያት፣ አታላይ ሠራተኞች፣ የክርስቶስ ሐዋርያትን ለመምሰል ራሳቸውን የሚለዋወጡ በማለት ነበር ጳውሎስ የገለጻቸው