am_tq/2co/11/07.md

461 B

ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች ወንጌል የሰበከው እንዴት ነበር?

ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች ወንጌል የሰበከው በነጻነት ነበር፡፡

ጳውሎስ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናትን፣ ‹‹የዘረፈው›› እንዴት ነበር?

‹‹የዘረፋው›› የቆሮንቶስ ሰዎችን ለማገልገል ከእነርሱ እርዳታ በመቀበል ነበር፡፡