am_tq/2co/08/06.md

494 B

ጳውሎስ ቲቶን የለመነው ምን እንዲያደርግ ነው?

በቆሮንቶስ ቅዱሳን መካከል የጀመረውን የልግስና ሥራ ወደ ፍጻሜ እንዲያመጣ ነበር ቲቶን የለመነው፡፡

የቆሮንቶስ ቅዱሳን በሌላ በምን ነበር ልቀው የተገኙት?

በእምነት፣ በቃል፣ በዕውቀት፣ በፍጹም ትጋትና ለጳውሎስ በነበራቸው ፍቅር ልቀው ተገኝተዋል፡፡