am_tq/2co/07/08.md

889 B

የመጀመሪያው የጳውሎስ መልእክት የቆሮንቶስ ቅዱሳን ላይ ያመጣው ውጤት ምን ነበር?

የቆሮንቶስ ሰዎች አዝነው ነበር፤ በመጀመሪያው የጳውሎስ መልእክት ምላሽ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን ተሰምቷቸው ነበር፡፡

እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን የቆሮንቶስ ቅዱሳን ውስጥ ምን አስገኘ?

ያ ሐዘን ወደ ንስሐ አመጣቸው፡፡