am_tq/2co/07/05.md

1.2 KiB

ወደ መቄዶንያ በመጡ ጊዜ፣ ከውጭ ጠብ፣ ከውስጥ ፍርሃት ሲገጥማቸውና ከየአቅጣጫው መከራ ሲደርስባቸው እግዚአብሔር ጳውሎስና ባልደረቦቹን ያጽናናው እንዴት ነበር?

በቲቶ መምጣት፣ የቆሮንቶስ ሰዎች ለቲቶ ያደረጉለትን ማጽናናት በመስማታቸውና በመከራቸው የቆሮንቶስ ሰዎች የነበራቸውን ፍቅርና ምን ያህል ለጳውሎስ እንደሚያስቡ በመስማት እግዚአብሔር ጳውሎስና ባልደረቦቹን አጽናናቸው፡፡