am_tq/2co/06/14.md

1.8 KiB

የቆሮንቶስ ሰዎች ከማያምኑ ሰዎች ጋር መጠመድ እንደሌለባቸው ጳውሎስ የሚያቀርባቸው ምክንያቶች ምንድናቸው?

ጳውሎስ የሚከተሉትን ምክንያቶች ያቀርባል፡- ጽድቅ ከዐመፅ ጋር ምን ግንኙነት አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ኅብረት አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው?

የቆሮንቶስ ሰዎች ከማያምኑ ሰዎች ጋር መጠመድ እንደሌለባቸው ጳውሎስ የሚያቀርባቸው ምክንያቶች ምንድናቸው?

ጳውሎስ የሚከተሉትን ምክንያቶች ያቀርባል፡- ጻድቅ ከዐመፅ ጋር ምን ግንኙነት አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን ስምምነት አለው? የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ኅብረት አለው? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖታት ጋር ምን ስምምነት አለው

የቆሮንቶስ ሰዎች ከማያምኑ ሰዎች ጋር መጠመድ እንደሌለባቸው ጳውሎስ የሚያቀርቸው ምክንያቶች ምንድናቸው?