am_tq/2co/06/11.md

621 B

የቆሮንቶስ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ነበር ጳውሎስ የፈለገው?

የጳውሎስና የባልደረቦቹ ልብ ለቆሮንቶስ ሰዎች ወለል ብሎ እንደ ተከፈተ ሁሉ፣ እነርሱም ልባቸውን እንዲከፍቱላቸው ይፈልጋል፡፡

የቆሮንቶስ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ነበር ጳውሎስ የፈለገው?

የጳውሎስና የባልደረቦቹ ልብ ለቆሮንቶስ ሰዎች ወለል ብሎ እንደ ተከፈተ ሁሉ፣ እነርሱም ልባቸውን እንዲከፍቱላቸው ይፈልጋል፡፡