am_tq/2co/06/01.md

642 B

ጳውሎስና ባልደረቦቹ የቆሮንቶስ ሰዎችን ምን እንዲያደርጉ ለምኑዋቸው?

የእግዚአብሔር ጸጋ ከንቱ እንዳያደርጉ የቆሮንቶስ ሰዎችን ለመኑዋቸው፡፡

ትክክለኛው ጊዜ መቼ ነው፤ የመዳን ቀን መቼ ነው?

ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው፤ የመዳንም ቀን አሁን ነው፡፡

ጳውሎስና ባልደረቦቹ ለማንም ዕንቅፋት መሆን ያልፈለጉት ለምንድነው?

አገልግሎታቸው እንዳይነቀፍ ለማንም ዕንቅፋት መሆን አልፈለጉም፡፡