am_tq/2co/05/16.md

380 B

ከእንግዲህ ቅዱሳን ማንም ላይ መፍረድ የሌለባቸው በምን መለኪያ ነው?

ቅዱሳን በውጫዊ ነገር ማንም ላይ መፍረድ የለባቸውም፡፡

ማንም በክርስቶስ ቢሆን ምንድነው?

አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ አዲስ ሆኖአል፡፡