am_tq/2co/05/13.md

261 B

ክርስቶስ የሞተው ለሁሉም ስለሆነ በሕይወት ያሉት ምን ማድረግ አለባቸው?

ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ፣ ከእንግዲህ ለራሳቸው መኖር የለባቸውም፡፡