am_tq/2co/05/11.md

686 B

ጳውሎስና ባልደረቦቹ ሰዎች እንዲቀበሏቸው ለማድረግ የሚጥሩት ለምንድነው?

ጌታን መፍራት ምን እንደ ሆነ ስለሚያውቁት ሰዎች እንዲቀበሏቸው ይጥራሉ፡፡

ጳውሎስ በቆሮንቶስ ቅዱሳን ፊት እንደ ገና ራሳቸውን እንደማያመሰግኑ ይናገራል፤ ምን እያደረጉ ነበር?

በውጪ በሚታዩት ለሚመኩ፣ በልብ ውስጥ ባለው ነገር ለማይመኩ፣ መልስ መስጠት እንዲችሉ የቆሮንቶስ ቅዱሳን በእነርሱ መመካት የሚችሉበትን ምክንያት እየሰጡ ነበር፡፡