am_tq/2co/05/09.md

456 B

የጳውሎስ ግብ ምን ነበር?

የእርሱ ግብ ጌታን ደስ ማሰኘት ነው፡፡

ጳውሎስ ጌታን ደስ ማሰኘት ግቡ ያደረገው ለምንድነው?

መልካምም ይሁን ክፉ፣ በሥጋ ባደረግነው መሠረት ዋጋ ለመቀበል ሁላችንም በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፊት ስለምንቀርብ ጳውሎስ ይህን የሕይወቱ ግብ አድርጐታል፡፡