am_tq/2co/05/01.md

310 B

ምድራዊ መኖሪያችን ቢጠፋ እንኳ፣ አሁን እኛ ምን እንዳለን ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን ጳውሎስ ይናገራል፡፡