am_tq/2co/02/16.md

397 B

እርሱና ባልደረቦቹ ትርፍ ለማግኘት እግዚአብሔርን ቃል ከሚሸቃቅጡ የተለዩት እንዴት እንደ ነበር ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

ጳውሎስና ባልደረቦቹ የሚለዩት በንጹሕ ዓላማ፣ ከእግዚአብሔር እንደ ተላኩ ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት ስለሚናገሩ ነው፡፡