am_tq/2co/02/10.md

274 B

እነርሱ ይቅር ያሉትን በክርስቶስ ፊት ጳውሎስም ይቅር እንደሚለው የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ማወቃቸው አስፈላጊ የሆነው ለምንድነው?

ሰይጣን እንዳያሳስታቸው ነው፡፡