am_tq/2co/02/08.md

220 B

ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን የጻፈበት ሌላው ምክንያት ምንድነው?

የጻፈላቸው በሁሉም ነገር ታዛዦች መሆናቸውን ለማወቅ ነው፡፡