am_tq/2co/02/05.md

805 B

ቀጥተውት ለነበረው ሰው አሁን የቆሮንቶስ ቅዱሳን ምን እንዲያደርጉ ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

ያንን ሰው ይቅር ማለትና ማጽናናት እንዳለባቸው ጳውሎስ ይናገራል፡፡

ቀጥተውት ለነበረው ሰው አሁን የቆሮንቶስ ቅዱሳን ምን እንዲያደርጉ ነው ጳውሎስ የሚናገረው?

ያንን ሰው ይቅር ማለትና ማጽናናት እንዳለባቸው ጳውሎስ ይናገራል፡፡

የቆሮንቶስ ቅዱሳን ቀጥተውት የነበረውን ይቅር እንዲሉትና እንዲያጽናኑት ጳውሎስ የሚናገረው ለምንድነው?

የቀጡት ሰው ከልክ በላይ አዝኖ ተስፋ እንዳይቈርጥ ነው፡፡