am_tq/2co/02/01.md

280 B

ወደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ባለ መምጣት ጳውሎስ ማስወገድ የፈለገው ሁኔታ ምን ነበር?

እነርሱን ላለማሳዘን ጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን መምጣት አልፈለገም፡፡