am_tq/2co/01/23.md

590 B

ጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ያልመጣው ለምንድነው?

ወደ ቆሮንቶስ ያልመጣው እነርሱን ላለማሳዘን ነበር፡፡

ጳውሎስና ጢሞቴዎስ በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ምን እያደረጉ ነበር፤ ምን እያደረጉስ አልነበረም?

እምነታቸው ምን መሆን እንዳለበት እርሱን ለመቆጣጠር ሳይሆን፣ እነርሱን ደስ ለማሰኘት ከቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ጋር እየሠሩ እንደ ነበር ጳውሎስ ይናገራል፡፡