am_tq/2co/01/01.md

362 B

ይህን መልእክት የጻፉ እነማን ናቸው?

ይህን መልእክት የጻፉ ጳውሎስና ጢሞቴዎስ

መልእክቱ የተጻፈው ለማን ነበር?

የተጻፈው በቆሮንቶስ ላለችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንና በመላው አካይያ ለሚኖሩ ቅዱሳን ሁሉ ነው፡፡