am_tq/2ch/36/18.md

819 B

የባቢሎን ንጉሥ በኢየሩሳሌም ላይ ምን አደረሰ፣ ወደ ባቢሎንስ ምን አጋዘ?

የያህዌን ቤት፣ የኢየሩሳሌምን ቅጥር፣ ቤተ መንግሥቱንና በውጥ የነበረውን በሙሉ አፈረሰ፡፡ ከዚያም የመገልገያ መሳሪያዎችንና ውድ የሆኑ ሃብቶችን በሙሉ ወደ ባቢሎን አጋዘ፡፡