am_tq/2ch/36/09.md

378 B

ዮአኪን ምን አይነት ንጉሥ ነበረ?

በአጭር የንግሥናው በያህዌ ፊት ክፉ የሆኑ ነገሮችን አደረገ፡፡

ናቡከደነዖር ይህንን ዮአኪንን ምን አደረገው?

ከያህዌ ቤት ከዘረፈው ከብዙ ሌሎች ውድ ሃብቶች ጋር ዮአኪንን ወደ ባቢሎን አመጣው፡፡