am_tq/2ch/36/05.md

669 B

ኢዮአቄም በነገሠባቸው አስራ አንድ አመታት ምን አይነት መሪ ነበር?

ኢዮአቄም በያህዌ ፊት ሲታይ ክፉ ነበር፡፡

የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነዖር በይሁዳ ንጉሥ ላይ ምን ፈጸመ?

ከያህዌ ቤተ መቅደስ አንዳድ ሃብቶችን ወደ ባቢሎን ወሰዶ በራሱ ቤተ መቅደስ አስቀመጠ፡፡

የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነዖር በይሁዳ ንጉሥ ላይ ምን ፈጸመ?

ከያህዌ ቤተ መቅደስ አንዳድ ሃብቶችን ወደ ባቢሎን ወሰዶ በራሱ ቤተ መቅደስ አስቀመጠ፡፡