am_tq/2ch/35/22.md

222 B

ከግብጽ ንጉሥ ለደረሰው መልዕክት የኢዮስያስ ምላሽ ምን ነበር?

የንጉሡን ቃል አልሰማም፣ ይልቁንም ሊዋጋው ይችል ዘንድ ራሱን ሰወረ፡፡