am_tq/2ch/35/10.md

663 B

የእስራኤል ህዝብ መስዋእታቸውን ለያህዌ የሚሰዉት እንዴት ነበር?

በሙሴ መጽሐፍ እንደተጻፈው፤ የፋሲካውን በጎች ያርዳሉ፣ ደሙን ይረጫሉ፣ በጎቹን ይገፋሉ፣ የሚቃጠለውን መስዋዕት ለያህዌ ያቀርባሉ፡፡