am_tq/2ch/34/14.md

240 B

ካህኑ ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ የቀረበውን ገንዘብ ሲያመጣ ምን አገኘ?

ሊቀ ካህኑ በሙሴ በኩል ተሰጥቶ የነበረውን የያህዌን የህጉን መጽሐፍ አገኘ፡፡