am_tq/2ch/34/01.md

798 B

ንጉሥ ኢዮስያስ በነገሠ ጊዜ ገና የስምንት አመት ልጅ ቢሆንም፣ በንግሥናው ዘመን ያህዌን ደስ የሚያሰኝ ምን ነገር አደረገ?

እግዚአብሔርን ፈለገ፣ ይሁዳን እና ኢየሩሳሌምን ከባእድ አምልኮ መስገጃዎች፣ ከጣኦታት፣ እና ከተቀረጹ ምስሎች አጸዳ፡፡

ንጉሥ ኢዮስያስ በነገሠ ጊዜ ገና የስምንት አመት ልጅ ቢሆንም፣ በንግሥናው ዘመን ያህዌን ደስ የሚያሰኝ ምን ነገር አደረገ?

እግዚአብሔርን ፈለገ፣ ይሁዳን እና ኢየሩሳሌምን ከባእድ አምልኮ መስገጃዎች፣ ከጣኦታት፣ እና ከተቀረጹ ምስሎች አጸዳ፡