am_tq/2ch/30/23.md

857 B

ሕዝቅያስ ለጉባኤው አንድ ሺህ ወይፈኖች እና ሰባት ሺህ በጎች ሲሰጥ፣ መሪዎችም አንድ ሺህ ወይፈኖች እና አስር ሺህ በጎች እና ፍየሎች ሲሰጡ መላው ጉባኤ ምን ለማድረግ ወሰነ?

መላው ጉባኤ ለተጨማሪ ሰባት ቀናት በዓል ለማክበር ወሰነ፣ ይህንንም በደስታ አደረጉት፡፡