am_tq/2ch/30/18.md

1.2 KiB

ሕዝቅያስ ለኤፍሬም፣ ለምናሴ፣ ለይሳኮር እና ለዛብሎን ህዝቦች ለምን እና ለምንስ ይጸልይላቸው ነበር?

ብዙዎቹ ሰዎች ራሳቸውን ሳያነጹ ከተጻፈው ትዕዛዝ ውጭ የፋሲካውን ምግብ ይበሉ ነበር፡፡ በመቅደሱ ስርአት መሰረት ራሳቸውን ባያነጹም በልባቸው እግዚአብሔርን ስለፈለጉ ያህዌ ምህረት እንዲያደርጋላች ሕዝቅያሰወ ይጸልይላቸው ነበር፡፡

ያህዌ ለህዝቅያስ ጸሎት ምን ምላሽ ሰጠ?

ያህዌ የሕዝቅያስን ጸሎት ሰምቶ ህዝቡን ፈወሰ፡፡