am_tq/2ch/29/29.md

275 B

በዳዊት እና አሳፍ ዝማሬዎች ያህዌን ሲያወድሱት የሌዋውያኑ ዝንባሌ ምን ነበር?

ሌዋውያኑ በደስታና በውዳሴ ይዘምሩ፣ በግምባራቸውም እየተደፉ ያህዌን ያመልኩ ነበር፡፡